የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሁለቱ ጎረቤቶቻቸው ካናዳ እና ሜክሲኮ፣ እንዲሁም ከቻይና በሚገቡ ምርቶች ላይ አዲስ ቀረጥ ከጣሉ እና በምላሹ ሁለቱ አገሮች በዩናይትድ ስቴትስ ላይ ...
ከ20 አመት በፊት በአማራ ክልል፣ ባህርዳር ከተማ ውስጥ የተመሰረተው ግሬስ ፋውንዴሽን ማዕከል አሳዳጊ አልባ ኾነው ተጥለው የተገኙ ጨቅላ ህፃናትን ሰብስቦ በማሳደግ እና የቀን ስራ እየሰሩ ኑሯቸውን ...
"በሀማስ ላይ ድል" ስለማድረጓ እንደሚወያዩ በዛሬው ዕለት ተናግረዋል ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በፊት ለሁለተኛ ጊዜ ለቀጣዩ አራት ዓመታት ሀገሪቱን ለመምራት ሥልጣን ከተረከቡ ...
በምሥራቅ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኤም 23 አማፂያን እና በኮንጎ የታጠቁ ወታደሮች መካከል ውጊያው እየተባባሰ በመጣበት ወቅት፤ ተፋላሚዎቹ ወገኖች አስገድዶ መድፈርን እና ጾታዊ ጥቃትን እንደ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ቅዳሜ ከካናዳ እና ሜክሲኮ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ25 ከመቶ ታሪፍ የጣሉ ሲሆን ከቻይና ወደ ሀገር በሚገቡ ምርቶች ላይ ደግሞ ቀድሞ ከነበረው 10 ከመቶ ተጨማሪ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዋይት ኃውስ ገልጿል። የዋይት ሀውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት አርብ ዕለት በሰጡት ...
የዩናይትድ ስቴትስ የጦር አውሮፕላኖች በሶማሊያ የሚገኘውን እስላማዊ መንግሥት በመባል የሚታወቀው የአሸባሪ ቡድን ጋር ተያያዥ ያላቸውን ሽብርተኛ ቡድኖች ይገኙበታል የተባለውን ተራራማ ምሽግ ላይ ፤ ...
ሩሲያ በዩክሬን ምስራቃዊ ዋና የሆንችው ቶሬትስክ ከተማ አጠገብ ያለች መንደር መያዟን ዛሬ አስታውቃለች፡፡ ኪየቭ በበኩሏ በሩሲያ ሌሊት ላይ ባደረሰችው ጥቃት አራት ሰዎች መሞታቸውን ገልጻለች። የሩስያ ...
የትራምፕ አስተዳደር “ የጃኑዋሪ 6 ጉዳይ” በመባል በሚታወቀው ከአራት አመት በፊት የተካሄደውን ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በዩናይትድስ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንፃ ላይ በደረሰው ጥቃት ዙርያ ምርመራ ላይ ...
በእስራኤል እና በፍልስጤም ታጣቂ ቡድን መካከል ያለውን ግጭት ለማስቆም በተደረሰሰው ስምምነት መሰረት ሃማስ ሶስት የእስራኤል ታጋቾችን ዛሬ ለቋል፡፡ የ54 አመቱ ፈረንሣይ-እስራኤላዊው ኦፌር ...
አንድ ሕጻንና እናቱን እንዲሁም ሌሎች አራት ተሳፋሪዎችኝ የያዘ የሕክምና አውሮፕላን ፊላደልፊያ ውስጥ መኖሪያ ቤቶች ላይ ተከስክሷል። አውሮፕላኑ ሕክምናውን ያጠናቀቀ ሕጻንና ሌሎቹን የሕክምና ተጓጓዦች ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...